የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በትዊተር ገፃቸው ያስታወቁ ሲሆን ይህን ተከትሎ የትዊተር ገፃቸው በአማርኛ መልእክቶች ተጨናንቋል

የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በትዊተር ገፃቸው ያስታወቁ ሲሆን ይህን ተከትሎ የትዊተር ገፃቸው በአማርኛ መልእክቶች ተጨናንቋል፡፡  ይህም በዛሬው እለት በአለማችን መነጋገሪያ አጀንዳ ሆኖ ውሏል፡፡ እነዚህ የአማርኛ መልእክቶች አብዛኛዎቹ አስፈሪና የሰይጣን የሚባል ምስሎችን የያዙ መሆናቸውን ማሽቢል የተሰኘው ድረ ገፅ ዘግቦታል፡፡ ይህ ድረ ገፅ እንዳንዶቹን መልእክቶችንም አቅርቧል፡፡ ጊዮ የተባሉ ሰው … Continue reading የአሜሪካው ፕሬዝደንት ዶናልድ ትራምፕ በኮሮና ቫይረስ መያዛቸውን በትዊተር ገፃቸው ያስታወቁ ሲሆን ይህን ተከትሎ የትዊተር ገፃቸው በአማርኛ መልእክቶች ተጨናንቋል